24 ጨፌ የመረዳጃ እድር

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር
  • ቤት (መግቢያ)
  • ማዳመጥ
  • መልዕክት
  • ማስታወቂያ
Listen Now

Subscribe

Sign up to hear from us about specials, sales, and events.

ጨፌ በኪነ ጥበብ ዘርፍ

ጨፌ በኪነጥበብ ዘርፍ ካፈራቻቻቸው መካከል ተፈሪ ነጋሽ እና በፍቃዱ ያደቴ ይጠቀሳሉ ። ተፈሪ ነጋሽ ከተጫወታቸው በርካታ ሙዚቃዎች መካከል ኽረ ነይ የሚለው የቅርብ ግዜ ስራው ተጠቃሽ ነው። ተፌ ከኪነጥበብ ስራዎቹ ባሻገር በተለያዩ የበጎ አድራጎቶች ስራ ውስጥ በመሳተፍ ይታወቃል።

በፍቃዱ ያደቴ፦ ንማጀ

ጨፌ 24 ለኪነጥበቡ ከአበረከተቻቸው አንዱ እና ተወዳጁ በፈቃዱ ያደቴ ነው። ከበርካታ ስራዎቹ ውስጥ አንቀልባ እና ንማጀ ይገኙበታል። ከዘፈን ስራዎቹ ባሻገር በማህበራዊ በጎ ስራዎቹ ይታወቃል። ንማጀ የተሰኘውን ስራ ከታች እንድትመለከቱ ተጋብዛችዋል።

Watch Our Live KEXP Performance

Follow us to watch our regular livestreams

Livestream coming soon
Follow Us

LISTEN TO THE TIDE

LISTEN TO OUR NEW ALBUM

Stream music and playlists with SoundCloud and wow your visitors with your tunes.

Copyright © 2024 የጨፌ24 አብሮ አደግ ማህበር - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept