24 ጨፌ የመረዳጃ እድር

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር 24 ጨፌ የመረዳጃ እድር
  • ቤት (መግቢያ)
  • ማዳመጥ
  • መልዕክት
  • ማስታወቂያ
Listen Now

24 ጨፌ

24 ጨፌ ሰፈር መነሻ

 በረግራጋ እና በለምለምነቱ የሚታወቀው ጨፌ 24 ሰፈር  የተቆረቆረው በጋሽ ገርቢ በሚባሉ የሰፈሩ ነባር ነዋሪ እንደሆነ ይታመናል። ጋሽ ገርቢ ወደ ጨፌ ሰፈር ለመጀመሪያ ግዜ የመጡት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 19## አ.ም ሲሆን  ከዛ በፊት አካባቢ በደን የተሸፈ ነበረ። ጋሽ ገርቢ ከባለቤታቸው  ከወይዘሮ ### ይልማ የሚባል ልጅ አፍርተዋል።  ጋሽ ገርቢ ህይወታቸው እስካለፈበት 19## ድረስ ከብት በማርባት በሰፈሩ የታወቁ ነበሩ።  


የጨፌ 24 ወጣቶች 

ይፋዊ የመረዳጃ እድር ምስረታ

24 ጨፌ የመረዳጃ እድር ይፋዊ የምስረታ በአሉን አዲስ አበባ በሚገኘው የጨጨሆ የባህል ምግብ ቤት አዳራሽ ውስጥ በተሳካ ሁኔታ እሁድ 9/18 /2016 ለማካሄድ ችሏል። ተጨማሪ ፎቶዎችን እና በቪዲዮ በዚሁ ድረገፅ ላይ ይመልከቱ ።

ፎቶ ክምችት

Subscribe

Sign up to hear about upcoming shows, albums, and events.

Copyright © 2024 የጨፌ24 አብሮ አደግ ማህበር - All Rights Reserved.

Powered by GoDaddy

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept